ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት - አገልግሎት 1
ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት | አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ | የአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች |
---|---|---|---|---|---|
1 | የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየት እና መፍታት | በወረዳ | ጊዜ: 112 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል፣ በፅሑፍ፣ በስልክ፣ በፖስታ፣ በሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች | የጉዳዩን ጭብጥ የሚያስረዳ የሰነድ ማስረጃ ማቅረብ |
2 | ቅሬታ እና አቤቱታ መቀበል እና ውሳኔ መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 15 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል፣ በፅሑፍ፣ በስልክ፣ በፖስታ፣ በሌሎች ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች | ቅሬታ ለማቅረብ አገልግሎት ከጠየቀበት ተቋም (ክ/ከተማ) የፅሑፍ ምላሽ ማቅረብና የቅሬታ መነሻ የሆኑ ህጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ |
3 | ቅሬታ እና አቤቱታ ውሳኔ ማስፈጸም | በወረዳ | ጊዜ: 164 ሰዓት, ጥራት: 100% | የደብዳቤ ግልባጭ | የውሳኔ ደብዳቤ ግልባጭ ማቅረብ |