የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ጽ/ቤት - አገልግሎት 10

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 በየቀኑ አስፓልትና እግረኛ መንገድ ማጽዳት አስፓልትና እግረኛ መንገድ መጠን: 43 ኪ.ሜ, ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ነዋሪው፣እንግዶች፣በወረዳዋ የሚገኙ መስሪያ ቤቶችና ተቋማቶች N/A አካባቢያቸውን በንጽህና መጠበቅና መረጃ መስጠት
2 በቀን ከነዋሪው፣ከድረጅትና ከመንገድ ደረቅ ቆሻሻ ሰብስቦ ማስወገድ ቤት ለቤት፣ከድረጅት፣ ከተቋም ከእግረኛና አስፓልት መንገድ መጠን: 37 ካ.ሜ, ጊዜ: በሳምንት 2ጊዜ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ነዋሪዎች፣ድረጅቶች፣ተቋማቶች፣የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ መስሪያ ቤቶች N/A ደንበኛ ደረቅ ቆሻሻን በስርአት በመያዝ በጠዋት አውጥቶ ማስረከብ
3 በጽዳት ዙሪያ የሚነሱ የህዝብ ቅሬታዎችን አፋጣኝ ምላሽ መስጠት በወረዳደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ጽ/ቤት መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ነዋሪዎች፣ድረጅቶች፣ተቋማቶች N/A በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቅሬታውን ማቅረብ
4 ለመንግስት ተቋማት የጽዳት አገልግሎት መስጠት በወረዳው ስር ያሉ ተቋማት መጠን: 18, ጊዜ: በወር 2 ጊዜ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: የመንግስት ተቋማት N/A በደብዳቤ የአገልግሎት ጥያቄ ማቅረብና የአገልግሎት ክፍያ መክፈል
5 ሕብረተሰቡን በማሳተፍ ህገ ወጥ የቆሻሻ መጣያ ስፍራዎችን እንዲጸዱ ይደርጋል በመንደር መጠን: 2, ጊዜ: በየ15 ቀኑ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ነዋሪዎች N/A በጽዳት ዘመቻው መሳተፍ መንደሩን መጠበቅ
6 አገልግሎት የሚሰጡ ገንዳዎች ዙሪያ ጽዳታቸው እንዲጠበቅና ገንዳ እንደሸፈንይደረጋል በማህበራት ገንዳ ዙሪያ መጠን: 4, ጊዜ: በየቀኑ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል N/A በገንዳ ዙሪያ የሚደረግ ጽዳትን ቆሻሻ ባለመጣል ማገዝና መረጃ መስጠት
7 የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ በደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አገልግሎት አሰጣጥ የዳሰሳ ጥናት ያደርጋል በሁሉም መንደሮች መጠን: 12, ጊዜ: በየወሩ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ነዋሪዎች N/A ትክክለኛውን መረጃ መስጠት
8 ወቅታቸውን የጠበቁና ታማኝ መረጃዎችን በማደራጀት ለተገልጋይ /ለጠያቂዎች/ ይሰጣል በጽ/ቤቱ መጠን: እንደአስፈላጊነቱ, ጊዜ: በየቀኑ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: ማንኛውም ጠያቂ N/A የመረጃ ጥያቄ ማቅረብ
9 በጽዳት ለሚሳተፉ ማህበራት የአገልግሎት ክፍያ በመመሪያው መሰረት ይከፍላል በጽ/ቤቱ መጠን: እንደአስፈላጊነቱ, ጊዜ: በየወሩ, ጥራት: 100%, ተጠቃሚዎች: የጽዳት ማህበራት N/A የሥራ ክንውን ሪፖርት ማቅረብ