ጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት - አገልግሎት 11

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የመንገድና መንገድ ዳርቻዎች ጽዳት በወረዳ/ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን ጊዜ: 1ኛ ደረጃ በቀን 3 ጊዜ, 2ኛ ደረጃ በቀን 2 ጊዜ, 3ኛ ደረጃ በቀን 1 ጊዜ, ጥራት: 100% በአካል በየመንገዱ በመገኘት ለጥቃቅንና አነስተኛ ቆሻሻን (ሶፍት፣ ማስቲካ ልጣጭ፤ ወዘተ) በመንገድ ዳር በተተከሉ ደስትቢኖች ውስጥ ማስቀመጥ, ቆሻሻን በውኃ መውረጃ ቱቦዎችና ማንሆሎች ውስጥ አለመጣል
2 ደረቅ ቆሻሻን መሰብሰብ በወረዳ/ደረቅ ቆሻሻ አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን ጊዜ: በሳምንት 2 ቀን ለመኖሪያ ቤቶች, ጥራት: 100% ቤት ለቤት/ተቋም ለተቋም በአካል በመገኘት ተገልጋዮች 5 ሜትር ራዲዮስ ዙሪያቸውን ማጽዳት, ተገልጋዮች ቆሻሻን በአይነት ለይቶ ማስቀመጥ, ተገልጋዮች በነጻ ስልክ ጥሪ 6199 አገልግሎት አሰጣጥ ችግርን ማሳወቅ, ተገልጋዮች አሰራሩን ተከትለው ቆሻሻን በአግባቡ ማዘጋጀትና ለሚሰበስበው አካል በወቅቱ ማስረከብ
3 ክትትልና ድጋፍ በወረዳ/ሁሉም ቡድኖች ጊዜ: በሳምንት 3 ቀን, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት ስራዎችን ማስጎብኘት, መረጃዎችን ማደራጀት