ሲቪል ምዝገባና ነዋሪዎች አገልግሎት ጽ/ቤት - አገልግሎት 12

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የወሳኝ ኩነት መረጃ እና ማስረጃ አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
1.1 የሌዯት ምዝገባና ማስረጃ አገልግሎት የወሳኝ ኩነት መረጃ ምዝገባ እና ማስረጃ ቡዴን ጊዜ: 15 ደቂቃ, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት ወይም በውክልና (ውክልናው እናት ለአባት ወይም አባት ለእናት ብቻ) የህፃኑ ወሊጆች በህይወት ካለ አባት እና እናት ሁለቱም ወይም ሌዯትን ለማስመዝገብ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ተገኝቶ ሌዯቱን ማስመዝገብ ያልቻለው ወሊጅ አባት ከሆነ ለህፃኑ ወሊጅ እናት ልዩ የሌዯት ውክልና በመስጠት እንዲሁም ተገኝታ ማስመዝገብ ያልቻለችው ወሊጅ እናት ከሆነች ለህፃኑ ወሊጅ አባት ሌዩ የሌዯት ውክልና በመሰጠት ሌዯትን ማስመዝገብ ይቻላል፡፡ ከወሊጆቹ አንዱ በህይወት የሌለ እንደሆነ በህይወት ያለችው እናት ከሆነች እናት አባት ከሆነ አባት የሞት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ሲያቀርብ ይመዘገባል፡፡ ችሎታ የሌላቸው ሰዎች በተንከባካቢዎቻቸው ወይም በአሳዲሪዎቻቸው አማካይነት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ዕድሜው 18 ዓመትና በላይ የሆነ ሌዯት ምዝገባ አገልግሎት ፈላጊ ሌዯቱን ራሱ ማስመዝገብ አለበት፡፡ የነዋሪነት መታወቂያ የሌለው አስመዝጋቢ/ተመዝጋቢ ሰራተኛ ከሆነ