ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ጽ/ቤት - አገልግሎት 13

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የመረጃ መስጠት አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
1.1 ተቋማዊ የአንድ ማዕከል የኮፒ መረጃ መስጠት አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. ማመልከቻ ደብዳቤ, 2ኛ. የካርታ ኮፒ, 3ኛ. የቀድሞ ግንባታ ፈቃድ ኮፒ, 4ኛ. የጠፋ ከሆነ ከፖሊስ የጠፋ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ, 5ኛ. ውክልና ኮፒ, 6ኛ. መታወቂያ ኮፒ
1.2 የተፈቀዱ ፍቃዶችን በጂአይኤስ በማወራረስና በማደራጀት ለሚመለከተው ማስተላለፍ በወረዳ ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100% በኦንላይን እና ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የተፈቀዱ ዲዛይኖች ሳይት ፕላን ሶፍት ኮፒ
1.3 የግንባታ ደረጃ መስክ ሪፖርት መረጃ መስጠት አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 12 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. ካርታ ኮፒ, 2ኛ. የቀድሞው የግንባታ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ኮፒ, 3ኛ. Blue print/የተፈቀደው/, 4ኛ. የክትትል ሰነድ/የግንባታ መከታተያ ቅጽ/, 5ኛ. የክትትል ሰነድ ከሌለው ሀመር ቴስት, 6ኛ. ሊዝ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ, 7ኛ. ውክልና ከሆነ የውክልና እና መታወቂያ ኮፒ, 8ኛ. ማመልከቻ ፎርም ተሞልቶ, 9ኛ. የወሰን ችካል
2 የህንፃ ግንባታና የውጪ ማስታወቂያ ፈቃድ አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
2.1 የአዲስ ህንፃ ግንባታ ፈቃድ አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በኦንላይን እና ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ, 2ኛ. የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ደብዳቤ, 3ኛ. ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ, 4ኛ. የፕላን ስምምነት ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው, 5ኛ. እዳና እገዳ ማጣሪያ 3 ወር ያላለፈው, 6ኛ. ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ, 7ኛ. ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል ማቅረብ፡፡, 8ኛ. የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ, 9ኛ. የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡, 10ኛ. የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ, 11ኛ.ሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ, 12ኛ. አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
2.2 የማሻሻያ ፈቃድ አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በኦንላይን እና ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ, 2ኛ. የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ደብዳቤ, 3ኛ. ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ, 4ኛ. የፕላን ስምምነት ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው, 5ኛ. እዳና እገዳ ማጣሪያ 3 ወር ያላለፈው, 6ኛ. ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ, 7ኛ. ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል ማቅረብ፡፡, 8ኛ. የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ, 9ኛ. የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡, 10ኛ.የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ, 11ኛ.ሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ, 12ኛ. አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
2.3 የስምና የአገልግሎት ለውጥ ፈቃድ መስጠት በወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በኦንላይን እና ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ, 2ኛ. የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ደብዳቤ, 3ኛ. ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ, 4ኛ. የፕላን ስምምነት ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው, 5ኛ. እዳና እገዳ ማጣሪያ 3 ወር ያላለፈው, 6ኛ. ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ, 7ኛ. ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል ማቅረብ፡፡, 8ኛ. የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ, 9ኛ. የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡, 10ኛ.የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ, 11ኛ.ሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ, 12ኛ. አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
2.4 የአስቢዩልት ፈቃድ አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በኦንላይን እና ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የግንባታ ፈቃድ መጠየቂያ ፎርሞች ሞልቶ ማቅረብ, 2ኛ. የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ደብዳቤ, 3ኛ. ኢንሹራንስ ደብዳቤ ይያያዝ, 4ኛ. የፕላን ስምምነት ከተሰጠ 12 /አስራሁለት/ ወር ያላለፈው, 5ኛ. እዳና እገዳ ማጣሪያ 3 ወር ያላለፈው, 6ኛ. ቦታው በሊዝ የተሰጠ ከሆነ የሊዝ ውል ኮፒ፣የሊዝ ውል ማሻሻያ ካለው የማሻሻያ ኮፒ ጨምሮ, 7ኛ. ቦታው በመልሶ ማልማት ክልል ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ማልማት እንደሚችሉ ከሚመለከተው አካል የስምምነት ውል ማቅረብ፡፡, 8ኛ. የአገልግሎት ክፍያ እንደ ጥቅል ግምቱ, 9ኛ. የባለሙያዎች ላይሰንስ፣ ቲን ቁጥር፣ በቢሮ ደረጃ ከሆነ የቢሮ ላይሰንስ ጨምሮ ይቀርባል፡፡, 10ኛ.የባንክ ብድር ካለ ከባንክ ግንባታ እንዲገነባ የሚያስችል የባንክ የስምምነት ደብዳቤ, 11ኛ.ሟልቶና ተዘጋጅቶ የቀረበ የግንባታ ዲዛይን በመጀመሪያ ደረጃ አርክቴክቸራል ከሳይት ኘላን በሲዲ, 12ኛ. አርክቴክቸራል ምርመራ ካለቀ በኋላ መቅረብ ያለባቸው
2.5 የእድሳት ፈቃድ አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. ማመልከቻ ደብዳቤ, 2ኛ. እዳና እገዳ 3ወር ያላለፈው, 3ኛ. የካርታ ኮፒ, 4ኛ. የቀድሞ የግንባታ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ኮፒ, 5ኛ. ይዞታው ሊዝ ከሆነ የሊዝ ውሉ ኮፒ, 6ኛ. የመንግስት ቤት ከሆነ የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ, 7ኛ. የማመልከቻ ቅጽ 005 ወይም ፎርም ተሞልቶ በሶስት ኮፒ ማቅረብ, 8ኛ. በታሪካዊ ቅርስነት የተመዘገቡና ታሪካዊ እሴት ያለቸው ህንጻዎች ለማደስ በቅድሚያ ከሚመለከተው አካል ስምምነት መቅረብ ይኖርበታል፤, 9ኛ. እድሳቱ ስራ የስትራክቸራል ለውጥ የሚኖረው ከሆነ ዲዛይኑ መቅረብ ያለበት ደረጃውን በሚመጥንና የዘመኑን ግብር በከፈለ አማካሪ መሆን ይኖርበታል፤, 9ኛ. የባለቤት መታወቂያ ኮፒ፤ ውክልና ከሆነ የውክልና እና መታወቂያ ኮፒ
3 የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
3.1 የህንፃ ግንባታ ክትትልና ቁጥጥር አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የእርከን ማሳወቂያ ቅጽ በ2ኮፒ ሞልቶ ማቅረብ
3.2 የውጪ ማስታወቂያ ሰሌዳ መትከያ ቦታ መምረጥ፣ ማጽደቅ እና በጨረታ የማስተላለፍ አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. ህጋዊ የሆኑበትን ማስረጃ, 2ኛ. የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ኮፒ, 3ኛ. የውጭ ማስታወቂያ የሚተከልበት ትክክለኛ ቦታው, 4ኛ. የሚተከለው አቅጣጫ ጠቋሚ ዲዛይን፣ መልዕክትና ይዘት, 5ኛ. ማመልከቻ ፎርም, 6ኛ. የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ
3.3 የውጪ ማስታወቂያ ሰሌዳ የመትከል ሥራ ክትትልና ቁጥጥር አገልግሎት በወረዳ ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100% ቢሮ በመምጣት መረጃዎች: 1ኛ. የእርከን ማሳወቂያ ቅጽ በ2ኮፒ ሞልቶ ማቅረብ