የመሬት ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት - አገልግሎት 14

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የይዞታዎች ከ1997 ዓ.ም በፊት የተያዙ ስለመሆናቸው ከ1997ቱ የአየር ካርታ፣ በአካልና በሰነድ ማረጋገጥ በወረዳ ጊዜ: 5 ሰአት, ጥራት: 100% በአካል ማንነቱን የሚገለፅ መረጃ ተገቢነት ያላቸውን ህጋዊ መረጃዎችን ማቅረብ
2 የአርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጆች መሬት በመመሪያ መሰረት መጠቀሚያ ሰነድ የሚያገኙበትን አግባብ በሰነድና በአካል የማረጋገጥ አገልግሎት መስጠት በወረዳ ጊዜ: 10 ሰአት, ጥራት: 100% በአካል ማንነቱን የሚገለፅ መረጃ ተገቢነት ያላቸውን ህጋዊ መረጃዎችን ማቅረብ
3 የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ተመን አስልቶ ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ማስተላለፍ በወረዳ ጊዜ: 4 ሰአት, ጥራት: 100% በአካል ማንነቱን የሚገለፅ መረጃ ተገቢነት ያላቸውን ህጋዊ መረጃዎችን ማቅረብ