ፋይናንስ ጽ/ቤት - አገልግሎት 15

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የገቢ መቀበልና ተመላሽ አገልግሎት N/A ጊዜ: 360 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጽ/ቤቱ በመምጣት ባንክ ሂሳቡን ለመክፈት የቀረበ ደብዳቤ
2 የኦዲት አገልግሎት የኦዲት ኢን/ የመን/ግዥ አስ/ዳ ጊዜ: 107,310 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጽ/ቤቱ በመምጣት የኦዲት ይደረገልኝ ጥያቄ ማቅረብ
3 የክፍያ አገልግሎት የመን/ፋይ/አስ/ ዳ ጊዜ: 2970 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጽ/ቤቱ በመምጣት የተስተካከለ አመታዊ እና የሩብ አመት የጥሬ ገንዘበ ፍላጎት, በየወሩ የሚቀርብ የደሞዝ መጠየቂያገ/በ/ወ, የጥሬ ገንዘብ አጠቃቀም ሪፖርት
4 የሙያ ድጋፍ፣ ክትትልና ግምገማ አገልግሎት በሁሉም ዳይሬክቶሬቶች ጊዜ: 276 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጽ/ቤቱ በመምጣት ለሚደረግላቸው የቴክኒክ ድጋፍ የተሟላ መረጃ ማቅረብ
5 የመረጃ አገልግሎት በሁሉም ዳይሬክቶሬቶች ጊዜ: 3,480 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጽ/ቤቱ በመምጣት ፍላጎትን በግንበር፣በደብዳቤ ማሳወቅ ለሚድያ