ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት - አገልግሎት 16
| ተ.ቁ | የሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነት | አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ | የአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃ | የሚሰጥበት ሁኔታ | ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች |
|---|---|---|---|---|---|
| 1 | የህትመት ውጤቶች አገልግሎቶች | በወረዳ | ጊዜ: 30 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይንና በአካል | ደብዳቤ፣ በተቋሙ የተዘጋጁ መጠይቅ መሙላት |
| 2 | የዜና አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት ከ15 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ከ10 ስዓት በፊት ለተቋሙ የት በምን ማን የሚሉትን ያሟላ ደብዳቤ ወይም በስልክ ማሳወቅ አለበት |
| 2.1 | የጥቆማ ዜና አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 15 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ከ10 ስዓት በፊት ለተቋሙ የት በምን ማን የሚሉትን ያሟላ ደብዳቤ ወይም በስልክ ማሳወቅ አለበት |
| 3 | የቀረጻ አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት ከ10 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ደብዳቤ፣ ስምምነት ውል |
| 3.1 | የፎቶ አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 10 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ደብዳቤ ስምምነት ውል |
| 3.2 | የቨድዩ አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 30 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ደብዳቤ፣ ስምምነት ውል |
| 4 | የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት | በወረዳ | ጊዜ: 30 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በኦንላይን | ደብዳቤ፣ መረጃዎች በጽሁፍና በፎቶዎች |
