ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት - አገልግሎት 17

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የደንብ መተላለፍ እና ተያያዥ ህገወጥ ተግባራትን መቆጣጠር እና እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 208 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም ከተገልጋይ የደንብ መተላለፍ ድርጊት ይወገድልኝ ጥያቄ መቅረብና ስለተከሰተው ደንብ መተላለፍ መረጃዎችን ማቅረብ
1.1 የመሬት ወረራን መቆጣጠር ወረዳ ጊዜ: 54 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.2 ሕገ-ወጥ ግንባታ መከላከል መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 32 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.3 የመሬት ማስፋፋት መቆጣጠር ወረዳ ጊዜ: 30 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.4 ህገ-ወጥ ንግድን በመቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 22 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.5 ህገ-ወጥ ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድን መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.6 ህገ-ወጥ የእንስሳት ዝውውር፣ እርድና ሽያጭን መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.7 ህገ-ወጥ የመንገድ አጠቃቀምን መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 28 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.8 አዋኪ ድርጊቶችን መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 18 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
1.9 ህገ ወጥ ማስታወቂያን መቆጣጠር እርምጃ መውሰድ ወረዳ ጊዜ: 14 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በነፃ ስልክ በመጠቀም N/A
2 መረጃ እና ግንዛቤ መስጠት በመድረክ፣ በሚዲያና በህትመት ውጤቶች N/A N/A N/A N/A
2.1 በመድረክ ወረዳ ጊዜ: 222 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል/በመድረክ የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ
2.2 በህትመት ውጤቶች ወረዳ ጊዜ: 64 ሰዓት, ጥራት: 100% በብሮሸር፣ በጋዜጣና በመፅሄት የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ