1 | የስልጠና አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.1 | የከተማ ምግብ ዋስትናና ኑሮ ማሻሻያ ቡድን | የከተማ ምግብ ዋስትናና ኑሮ ማሻሻያ ቡድን | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.2 | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | ጊዜ: 40 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.3 | የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.4 | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.5 | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
1.6 | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የስልጠና ፍላጎት በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
2 | የቅሬታና አቤቱታ የመቀበልና የመፍታት አገልግሎት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
2.1 | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
2.2 | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
2.3 | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ቅሬታውን ወይም አቤቱታውን በቃል/በፅሁፍ ማቅረብ |
3 | የምክርና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የምክር ፍላጎት በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
3.1 | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የምክር ፍላጎት በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
3.2 | የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የምክር ፍላጎት በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
3.3 | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የምክር ፍላጎት በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
3.4 | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | የገበያ ልማት፣ተሞክሮ ቅመራና ሽግግር ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የምክር ፍላጎት በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
4 | የመረጃ አገልግሎት መስጠት | በሁሉም የስራ ክፍሎች | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በቃል/በፅሁፍ ጥያቄ ማቅረብ |
5 | የማህበራዊ ምክክር አገልግሎት መስጠት | N/A | N/A | N/A | N/A |
5.1 | የሠራተኛ ማህበራት ምዝገባ እና ዕውቅና አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ጥያቄውን በጽሁፍ ማመልከቻ ማቅረብ, የማህበሩ መመስረቻ ቃለ ጉባኤ, የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ, የማህበሩ ጠቅላላ አባላትን የሚገልጽ ቅጽ 01, በጉባኤው ላይ የተገኙ አባላትን የሚገልጽ 03, የአስመራጭ ኮሚቴ አባላትን የያዘ ቅጽ 06, የተመረጡ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ አባላትን የሚያሳይ ቅጽ 07, የስራ አሰፈፃሚዎች ጉርድ ፎቶግራፍ, ለመጀመሪያ ጊዜ ለምዝገባ ሲቀርቡ ከቴምብር ቀረጽ ነፃ ነው |
6 | ስራ ፈላጊዎችን የመመዝገብ አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 15 ዳቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል | የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ |
7 | የሀገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 176 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በስራ ፈላጊነት መመዝገብ |
8 | ስራ ፈላጊዎችን የማደራጀት አገልግሎት መስጠት | የስራ ስምሪት አገልግሎትና ኢንዱስትሪ ሰላም ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የነዋሪነት መታወቂያ፣በስራ ፈላጊነት የተመዘገበ፣የስራ ፈላጊ መታወቂያ |
9 | በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ ተጠቃሚዎችን የማሰማራት አገልግሎት | የማህበረሰብ ስራዎችና የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በአካል ጥያቄ ማቅረብ |
10 | የንግድ ስራ ዕቅድ የማዘጋጀት አገልግሎት | የከተማ ምግብ ዋስትናና ኑሮ ማሻሻያ ቡድን | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በአካል ጥያቄ ማቅረብ |
11 | ምርታማነትን የመለካት አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
11.1 | የማኑፍቸሪንግ ኢንደስትሪን የአቅም አጠቃቀም መለካት | የኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 238 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍቃደኝነትና ሙሉ መረጃ መስጠት |
11.2 | የኢንተርፕራይዞችን የአቅም አጠቃቀም መለካት | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 238 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍቃደኝነትና ሙሉ መረጃ መስጠት |
12 | የንግድ ልማት አገልግሎት (BDS) መስጠት | ኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍቃደኝነትና ሙሉ መረጃ መስጠት |
13 | የካፒታል ሊዝና የፋይናንስ የድጋፍ አገልግሎት | ኢንዱስትሪ ልማት ቡድንና የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍላጎታቸውን በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
14 | የቴክኖሎጅ ትስስር መፍጠር | N/A | N/A | N/A | N/A |
14.1 | ለማኑፍቸሪንግ ኢንደስትሪ | ኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍላጎታቸውን በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
14.2 | በኢንተርፕራይዞች | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍላጎታቸውን በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
15 | የኢንዱስተሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አገልግሎት መስጠት | ኢንዱስትሪ ልማት ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍላጎታቸውን በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
15.1 | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | የከተማ ግብረና፣ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ፍላጎታቸውን በፅሁፍ/በቃል ማቅረብ |
16 | ኤግዚቢሽንና ባዛር የማዘጋጀት አገልግሎት | የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን | ጊዜ: 138 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ከወረዳና ከክ/ክተማ የሚጠየቁ የድጋፍ ደብዳቤና ሰነዶችን ማሟላት |
17 | የገበያ ትስስር የድጋፍ አገልግሎት | የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን | ጥራት: 100% | በአካል | N/A |
17.1 | የሀገር ውስጥ ገበያ ትስስር ድጋፍ አገልግሎት መስጠት | የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን | ጊዜ: 32 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ከወረዳና ከክ/ክተማ የሚጠየቁ የድጋፍ ደብዳቤና ሰነዶችን ማሟላት |
17.2 | የውጪ ሀገር ገበያ ትስስር የድጋፍ አግልግሎ | የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን | ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ከወረዳና ከክ/ክተማ የሚጠየቁ የድጋፍ ደብዳቤና ሰነዶችን ማሟላት |
18 | የምርት ግብዓት ትስስር ድጋፍ አገልግሎት | የገበያ ልማትና ፕሮሞሽን ቡድን | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ከወረዳና ከክ/ክተማ የሚጠየቁ የድጋፍ ደብዳቤና ሰነዶችን ማሟላት |
19 | የሂሳብ መዝገብ አያያዝ አገልግሎት መስጠት | የተሞክሮ ቅመራና ዕድገት ደረጃ ሽግግር ቡድን | ጊዜ: 286 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | ለኦዲት የሚያስፈልጉ መረጃዎች |
20 | የዕድገት ደረጃ ሽግግር አገልግሎት መስጠት | የተሞክሮ ቅመራና ዕድገት ደረጃ ሽግግር ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የታደሰ ንግድ ፍቃድ, የገቢ ግብር የተከፈለበት መረጃ |
21 | የመስሪያ ቦታዎችን ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ | N/A | N/A | N/A | N/A |
21.1 | የመስሪያ ቦታ ውል ማዋዋል | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 16 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍና መተዳደሪያ ደንብ፣የታደሰ የነዋሪነት መታዎቂያ፣የተመደበበትደብዳቤ ከክ/ከተማ |
21.2 | የመስሪያ ቦታ ውል ማደስ | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | የመስሪያ ቦታ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ፣የግቢ ኮሚቴ ግዴታ የተወጡበት መረጃ፣ የመጀመሪያ ውል፣ የማህበሩ አባላት ቢያንስ 50% በአካል መገኘት |
21.3 | የመስሪያ ቦታ ውል ማቋረጥ | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በፅሁፍ/በቃል ማመልከቻ ማቅረብ |
21.4 | የመስሪያ ቦታ ዝውውር ማድረግ | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በፅሁፍና ማመልከቻ ማቅረብ |
21.5 | የመሰሪያ ቦታዎችን የውል ዘመን ሲያበቃ መረከብ አገልግሎት | የመስሪያ ቦታ ማስተላለፍና አስተዳደር ቡድን | ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በፅሁፍና ማመልከቻ ማቅረብ |
22 | ኢንተርፕራይዞች የመሰረተ ልማት የድጋፍ አገልግሎት መስጠት | የመሬት ዝግጅት አቅርቦት እና መሰረተ ልማት ማሟላት ቡድን | ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በፅሁፍ ማመልከቻ ማቅረብ |