1 | የሃይማኖት ተቋማትና ማህበራት ድጋፍ | የሰላም እሴት ግንባታ፤የህብረተሰብ ተሳትፎ እና ተቋማት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 2168 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአከል/በመንቀሳቀስ | ፈቃደኛ በመሆን |
1.1 | የሃይማኖት ተቋማትና እና ማህበራትን መረጃ ማደራጀት | የሰላም እሴት ግንባታ፤የህብረተሰብ ተሳትፎ እና ተቋማት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 704 ሰዓት, ጥራት: 100% | መራጃውን በመሰብሰብ | ፈቃደኛ በመሆን |
1.2 | አዲስ የሀይማኖት ተቋማት እና ማህበራት ለሚመሰርቱ አካላት የሰላማዊነት ማረጋገጫ መስጠት | የሰላም እሴት ግንባታ፤የህብረተሰብ ተሳትፎ እና ተቋማት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 456 ሰዓት, ጥራት: 100% | መራጃውን በማየት | ፈቃደኛ በመሆን |
1.3 | ፍቃድ የተሰጣቸውን የሀይማኖት ተቋማትና የብዙሃን ማህበራትን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ | የሰላም እሴት ግንባታ፤የህብረተሰብ ተሳትፎ እና ተቋማት ድጋፍ ቡድን | ጊዜ: 720 ሰዓት, ጥራት: 100% | ድጋፍና ክትትል በማድረግ | መረጃ በማቅረብ |
2 | የፀጥታ ስጋቶች መለየትና ወንጀል መከላከል | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 836 ሰዓት, ጥራት: 100% | በጸጥታ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች መረጃውን መቀበል | መረጃዎችን በመስጠት |
2.1 | ለጸጥታ ስጋት የሆኑ ቦታዎችን መለየት | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 576 ሰዓት, ጥራት: 100% | በጸጥታ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎች መረጃውን መቀበልና መለየት | መረጃዎችን በመስጠት |
2.2 | የወንጀል ድርጊቶች መለየት፤ መከላከል እና እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 260 ሰዓት, ጥራት: 100% | በቅንጅት እርምጃ እንዲወሰድ መድረግ | መተባበር/መረጃዎችን በመስጠት |
3 | የፀጥታ መረጃ አገልግሎት | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 2394 ሰዓት, ጥራት: 100% | መረጃዎችን በመቀበል | መረጃዎችን በመስጠት |
3.1 | ወቅታዊ ጥቆማና መረጃ መቀበል | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 234 ሰዓት, ጥራት: 100% | መረጃዎችን በመቀበል | መረጃዎችን በመስጠት |
3.2 | የ24 ሰዓት የጸጥታ መረጃ መሰብሰብና መተንተን | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 1536 ሰዓት, ጥራት: 100% | መረጃዎችን በመቀበል/በማጣራት | መረጃዎችን በመስጠት |
3.3 | ለፀጥታና ደህንነት አስጊ የሆኑ እንቅስቃሴዎችን መከታተል | የፀጥታ መረጃ እና ግጭት አፈታት ቡድን | ጊዜ: 624 ሰዓት, ጥራት: 100% | መረጃዎችን በመቀበል/በማጣራት | መረጃዎችን በመስጠት |
4 | የመንግስትና የግል ተቋማት ጥበቃ ክትትል | የፀጥታ አስተዳደር ጉዳዮች ክትትልና ቁጥጥር ቡድን | ጊዜ: 464 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመሄድ/በመመልከት | የሚጠበቀውን መረጃውን አሟልቶ በማሳየት |
5 | የጦር መሣሪያ አጠቃቀምና አያያዝ ምዝገባ አፈጻጸም ክትትል | የፀጥታ አስተዳደር ጉዳዮች ክትትልና ቁጥጥር ቡድን | ጊዜ: 668 ሰዓት, ጥራት: 100% | በመመዝገብ | የሚጠበቀውን መረጃውን አሟልቶ በመቅረብ |
6 | ከጸጥታ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ቅሬታ እና አቤቱታዎች መቀበልና ምላሽ መስጠት | የፀጥታ አስተዳደር ጉዳዮች ክትትልና ቁጥጥር ቡድን | ጊዜ: 1084 ሰዓት, ጥራት: 100% | ቅሬታዎችን መቀበል | የሚፈለገውን ቅሬታና አቤቱታ ማቅረብ |