1 | ሀብት ማሰባሰብ | ወረዳ | N/A | N/A | N/A |
1.1 | ለመሰረተ ልማት ፍላጎት ሀብት ማሰባሰብ | ወረዳ | ጊዜ: 152 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘት | የብሎክ ነዋሪው የለያቸውን የልማት ፍላጎቶች መሰረት ያደረገ በህጋዊ የልማት ደረሰኝ ክፍያ መፈፀም፣ ህብረተሰቡ ለልማት ስራ ላይ ተገቢዉን መዋጮ ማድረግ፣ ከነዋሪው የተሰበሰበው ሀብት በተገቢው መንገድ በ24 ሰዓት ውስጥ ባንክ ገቢ መደረጉን መረጃ መውሰድ |
1.2 | ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሀብት ማሰባሰብ | ወረዳ | ጊዜ: 148 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘት | የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ፍላጎት ማሳየትና ፍቃደኛ መሆን፣ የተለያዩ በጎ ፈቃደኛ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሰጡትንና የሰበሰቡትን ሀብት በህጋዊ መንገድ ርክክብ መፈፀም |
1.3 | ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰበሰበውን ሀብት ማሰራጨት | ወረዳ | ጊዜ: 102 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘት | ነዋሪው በብሎኩ የሚገኙትን አቅመ ዳካማ አረጋዉያንን፣ የአገር ባለዉለታዎችን እና መደገፍ ያለባቸውን የህብረተብ ክፍሎች መረጃ በመስጠት እንዲለዩ በማድረግ የሀብት ስርጭቱ ላይ ተገቢዉን እገዛ ማድረግ |
2 | በህብረተሰብ ተሳትፎ የአካባቢን ሰላም መጠበቅ | ወረዳ | ጊዜ: 201 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘትና በኦንላይን | ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያደርገውን ተሳትፎ ከሌሎች ተመሳሳይ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በቅንጅት በየዕለቱ በተራ አካባቢውን እየጠበቀ ስለመሆኑ መረጃ በመስጠት |
3 | የብሎክ አደረጃጀትን በመጠቀም ሰላምና ጸጥታን የተመለከተ ወቅታዊ የመረጃ አገልግሎት | ወረዳ | ጊዜ: 26 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘትና በኦንላይን | የ24 ሰዓት የመረጃ ልውውጥ በማድረግ |
4 | የብሎክ አደረጃጀቶችን በመጠቀም ህገ-ወጥ ተግባራትን መከላከል | ወረዳ | ጊዜ: 40 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘትና በኦንላይን | የደንብ ጥሰትና አዋኪ ድርጊቶች የሚፈጽሙትን በመለየት በአካል በመገኘት፣ ጥቆማና መረጃ በመስጠት ህገወጥነትን መከላከል |
5 | የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስተባበር | ወረዳ | ጊዜ: 254 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመገኘት | የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ጊዜዉን፣ እዉቀቱን፣ ጉልበቱን ለማህብረሰቡ ጥቅም ለማበርከት ፍላጎትና ተነሳሽነት ፍቃደኝነትን በመግለፅ፣ አቅማቸው የሚገነባ የስልጠና ፍላጎታቸውን ማቅረብ፣ በአካል በመገኘት መሳተፍ |
6 | መረጃዎችን መመዝገብና ማደራጀት | ወረዳ | N/A | N/A | N/A |
6.1 | በበጎ ፈቃደኞችን በመረጃ ቋት ምዝገባ ማከናወን | ወረዳ | ጊዜ: 148 ሰዓት, ጥራት: 100% | በኦንላይን እና በአካል ጽ/ቤት በመምጣት | ፍቃደኛ መሆን፣ በጎ ፈቃደኞች አጠቃላይ መረጃ/ፕሮፋይላቸዉን ማስመዝገብ፣ የሚሰጡትን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መስክ ማሳወቅ |
6.2 | የብሎክ ነዋሪዎችን መረጃን መሰብሰብና ብሎክን ማደራጀት | ወረዳ | ጊዜ: 538 ሰዓት, ጥራት: 100% | በኦንላይን እና በአካል በመገኘት | የብሎክ አደረጃጀት ላይ መሳተፍና ግብዓት መስጠት፣ የብሎክ ነዋሪዎችን አጠቃላይ መረጃ በመያዝ እና በመሰነድ ማስረከብ፣ በየግዜው በብሎክ አደረጃጀት ላይ ያሉትን ለውጦች በመለየት መረጃውን በአካል በመገኘት መስጠት |
7 | በህብረተሰቡ የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች ክትትል፣ ቁጥጥርና ርክክብ ማድረግ | ወረዳ | ጊዜ: 294 ሰዓት, ጥራት: 100% | በኦንላይን እና በአካል | በህብረተሰቡ በተሰበሰበ 65% ሀብትና በመንግስት 35% ወጭ የሚሰሩትን ግንባታዎች ጥራት በመከታተል መረጃ በመስጠት፣ የተገነቡ መሰረተ ልማትን ላይ ጉዳት እንዳይደርስ መከታተልና ችግርም ሲከሰት በአካል ተገኝቶ በማሳወቅ፣ የተሰሩትን ልማቶች ተረክቦ በቅንጅት በማስተዳደር |