ትምህርት ጽ/ቤት - አገልግሎት 20

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ የመስጠት አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን ጊዜ: 5 ደቂቃ, ጥራት: 100% ማንዋል መረጃውን የፈለገው ህጋዊ አካል ደብዳቤ, ለጥናት ከሆነ የዩኒቨርሲቲው ወይም የተቋሙ የትብብር ደብዳቤ
2 የሙያ እና አስተዳደራዊ ድጋፍ አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
2.1 ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚሆን የአካል ድጋፍ ቁሳቁሶች የመስጠት አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን ጊዜ: 30 ደቂቃ, ጥራት: 100% በአካል ተማሪ ስለመሆናቸው መታወቂያ ማቅረብ
2.2 በችግር ተጋላጭ ለሆኑ ተማሪዎች ልዩ ድጋፍ የመስጠት አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን ጊዜ: 30 ደቂቃ, ጥራት: 100% በአካል ተማሪ ስለመሆናቸው መታወቂያ ማቅረብ
2.3 ለግል የቅድመ መጀመሪያና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሱፐርቪዥን ሙያዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት የቅድመ መደበኛና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሱፐርቪዥን ክላስተር ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ፕሮግራማቸውን ቀድመው በማሳወቅ
2.4 ለግል ትምህርት ተቋማት በተለያዩ አሰራሮች ላይ ሙያዊ ስልጠናዎችን የመስጠት አገልግሎት የቅድመ መደበኛና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሱፐርቪዥን ክላስተር ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ፕሮግራማቸውን ቀድመው በማሳወቅ
3 ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች የስነልቦናና የማማከር ድጋፍ የቅድመ መደበኛና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሱፐርቪዥን ክላስተር ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል አገልግሎቱን ማግኘት የሚገባቸው ተማሪዎች ተለይተው መቅረብ አለባቸው, ፕሮግራማቸውን ቀድመው በማሳወቅ
4 የአማራጭ የመሰረታዊ ትምህርት የመስጠት አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል አገልግሎቱን ማግኘት የሚገባቸው ተማሪዎች ተለይተው መቅረብ አለባቸው, ፕሮግራማቸውን ቀድመው በማሳወቅ
5 የተቀናጀ ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻል ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል አገልግሎቱን ማግኘት የሚገባቸው ተማሪዎች ተለይተው መቅረብ አለባቸው, ፕሮግራማቸውን ቀድመው በማሳወቅ
6 የስልጠና አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
6.1 በኤች አይቪ ኤድስ መከላከል የአቻ ለአቻ ስልጠና አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻልና ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ከየትምህርት ቤቱ የተውጣጡና በተመደበው ኮታ መሰረት
6.2 የመጤባህልና ሱሶች መከላከል ስልጠና አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻልና ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ከየትምህርት ቤቱ የተውጣጡና በተመደበው ኮታ መሰረት
6.3 የተማሪዎች የስነምግባር እና የህይወት ክህሎት ስልጠና አገልግሎት ትምህርት ቤት መሻሻልና ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ከየትምህርት ቤቱ የተውጣጡና በተመደበው ኮታ መሰረት
6.4 የግል፣ የሀይማኖት ተቋማት እና የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመምህራን ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ስልጠና አገልግሎት የመምህራን፣ ትምህርት አመራርና ባለሙያዎች ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጊዜ: 24 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ከየትምህርት ቤቱ የተውጣጡና በተመደበው ኮታ መሰረት