ፕላን ኮሚሽን ጽ/ቤት - አገልግሎት 21

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የወረዳውን የአካባቢ ሁኔታ እና የመሰረተ ልማት ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ማከናወን ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 133 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ከተገልጋይ ጥያቄ ሲቀርብ፣ በዕቅድ ሲያዝ
2 የወረዳው የመሬት አጠቃቀምና የህንጻ ከፍታ መረጃ ሰብስቦ በማደራጀት ለሚመለከተው አካል መላክ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 200 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በዕቅድ ሲያዝ/ በደብዳቤ ሲጠየቅ
3 የስፓሻል መረጃዎችን ሰብስቦ በማደራጀት ለሚመለከተው አካል መላክ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በዕቅድ ሲያዝ/ በደብዳቤ ሲጠየቅ
4 የማህበራዊ ኢኮሚ ልማት ሁኔታ የሚያሳይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 684 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በዕቅድ ሲያዝ
5 የአምስት ዓመት የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን N/A በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
6 የሁለት ዓመት ተኩል የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 480 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
7 የወረዳውን ዓመታዊ የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
8 የወረዳውን የ6 ወር የማሀበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድን መከለስ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
9 የባለ ዘርፈ-ብዙ /Cross-cutting Issues/ ስራዎች በዕቅድ ውስጥ መካተታቸውን ማረጋገጥ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በእቅድ ቢያዝ
10 የስነህዝብ ፖሊሲ በወረዳው ውስጥ መፈጸምና ማስፈጸም ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 108 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በእቅድ ቢያዝ
11 የወረዳውን የሴክተር መስሪያ ቤቶች ዕቅድ ከስፓሻል ፕላን ጋር መጣጣሙን ማረጋገጥ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በእቅድ ቢያዝ
12 የአምስት ዓመት የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: በየ5 ዓመት በኮሚቴ የሚሰራ, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
13 የሁለት ዓመት ተኩል የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 240 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
14 ዓመታዊ የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
15 የወረዳውን የስድስት ወር የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
16 የወረዳውን የየሩብ ዓመት የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማዊ ሪፖርት ማዘጋጀት ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ጥያቄውን በደብዳቤ ማቅረብ
17 የወረዳውን የማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት ዕቅድ አፈጻጸም ምዘና ማካሄድ ወረዳ የዕቅድና በጀት ክትትልና ግምገማ ቡድን ጊዜ: 240 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በእቅድ ቢያዝ