1 | የዘርፍ ማህበራት እና የነጋዴ ፎረሞችን በማደራጀት እውቅና መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | N/A |
2 | የገበያ ትስስር መፍጠር | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በስልክ | የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ, እንዱተሳሰርለት የፈለገው አገልግሎት /ምርት/አይነት፣መጠን፣ የጥራት፣ፓኬጅንግ፣ደረጃና ዋጋ በጽሁፍ ማቅረብ, ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ, በገበያ ትስስሩ ዙሪያ የውይይት መድረክ በመፍጠር መግባባት ላይ መድረስ, የገበያ ትስስሩን ማካሄድ |
3 | መሰረታዊ ሸቀጦች ትስስር ና ስርጭት አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በደብዳቤ | የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ, እንዱተሳሰርለት የፈለገው አገልግሎት /ምርት/አይነት፣መጠን፣ የጥራት፣ፓኬጅንግ፣ደረጃና ዋጋ በጽሁፍ ማቅረብ, ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ, በገበያ ትስስሩ ዙሪያ የውይይት መድረክ በመፍጠር መግባባት ላይ መድረስ, የገበያ ትስስሩን ማካሄድ |
4 | የግለሰብና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
4.1 | የግለሰብና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በኦንላይን /በአካል | ግለሰብ ነጋዴ: ቲን ሰርተፊኬት, የቀበሌ መታወቂያ/የጸና ፓስፖርት ፎቶኮፒ, ከ6 ወር ጊዜ ያልበለጠ 2 ጉርድ ፎቶግራፍ, ማመልከቻ/ጥያቄ ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 100.00, የቅጽ ዋጋ ብር 2.00 |
4.2 | የግለሰብና የንግድ ማህበር የንግድ ምዝገባ ለውጥ ማድረግ | በወረዳ | ጊዜ: 0.666 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በኦን ላይን | አሮጌውን የምዝገባ ሰርትፊኬት ኦሪጅናሌ ማስረከብ, በውክልና ከሆነ ተወካዩ የተወከለበት በውልና ማስረጃ የጸደቀ (ለግለሰብ ነጋዴ) የውክልና ደብዳቤ, ማመልከቻ/ጥያቄ ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 80.00, የቅጽ አገልግሎት ብር 2.00 |
4.3 | የግለሰብና የንግድ ማህበር ምትክ የንግድ ምዝገባ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በኦንላይን | የተበላሸውን የምዝገባ ሰርትፊኬት ኦሪጅናል ማስረከብ, የጠፋ ከሆነ ከፖሊስ መረጃ ማምጣት, በውክልና ከሆነ ተወካዩ የተወከለበት በውልና ማስረጃ የጸደቀ (ግለሰብ ነጋዴ) የውክልና ደብዳቤ, ማመልከቻ/ጥያቄ ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 50.00, የቅጽ አገልግሎት ብር 2.00 |
4.4 | የግለሰብ ነጋዴ የንግድ ምዝገባ ስረዛ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በኦንላይን | የምዝገባ ሰርተፍኬት ኦሪጅናለን መመለስ, የመዝጊያ ግብር ክሊራንስ ማምጣት, በውክልና ከሆነ ተወካዩ የተወከለበት በውልና ማስረጃ የጸደቀ (ግለሰብ ነጋዳ) የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ, ማመልከቻ/ጥያቄ ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 50.00, የቅጽ አገልግሎት ብር 2.00 |
5 | የንግድ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥ አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
5.1 | አዲስ የንግድ ስራ ፈቃድ አሰጣጥ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 5 ቀን, ጥራት: 100% | በአካል/በኦንላይን | ማመልከቻ ጥያቄ ማቅረብ, የታደሰ መታወቂያ፣መንጃ ፍቃድ ወይም ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት, የግለሰብ ከሆነ ማንነቱን የሚያሳይ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ የተነሳው ፎቶ የፓስፖርት መጠን ያላቸው ፎቶግራፎች, የንግድ ምዝገባ ሰርቴፊኬት ማሳየት, ብቃት የሚያስፈልገው ከሆነ ከብቃት አረጋጋጭ ሰርተፍኬት ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 100.00, የቅጽ አገልግሎት ብር 2.00 |
5.2 | የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 0.75 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በኦንላይን | ኃላፊነቱ/የተ/ግ/ማ/ር ከ20 አባላት በታች ያለው ከሆነ የውስጥ ኦዲት ሪፖርት, ከ20 አባላት በላይ ያለው ከሆነ የውጭ ኦዲት ሪፖርት ያቀርባል, የአጠቃላይ ካፒታለ 3/4 ከከሰረ ወይም ከጠፋ ቃለ ጉባኤ በመያዝ ገንዘቡን ባንክ ገቢ በማረግ ከባንክ ደብዳቤ ይዘው መምጣት, አክስዮን ማ/ር ከሆነ በውጭ ኦዱተር የተሰራ የኦዲት ሪፖርት ያቀርባል, ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ, የቀድሞው ንግድ ፈቃድ ሰርትፊኬት, በውክልና ከሆነ ተወካዩ የተወከለበት በውልና ማስረጃ የጸደቀ (ግለሰብ ነጋዴ) የውክልና ደብዳቤ, ከ6 ወር ያልበለጠ 2 ጉርድ ፎቶግራፍ እና ማመልከቻ/ጥያቄ/ ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 100.00, የቅጽ ዋጋ ብር 2.00 |
6 | የንግድ ስም ምዝገባ አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
6.1 | አዲስ የንግድ ስም ምዝገባ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በኦንላይን | ማመልከቻ/ጥያቄ ማቅረብ, የንግድ ምዝገባ ሰርቴፊኬት ማሳየት, የግለሰቡን ማንነት የሚያሳይ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ የተነሳለው ሁለት የፓስፖርት መጠን ያሏቸው ፎቶግራፎች፣ በውክልና ከሆነ ተወካዩ የተወከለበት በውልና ማስረጃ የጸደቀ (ግለሰብ ነጋዴ) የውክልና ደብዳቤ, የንግድ ምዝገባ እና የጸና የንግድ ስራ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ, አማራጭ የንግድ ስሞችን ማቅረብ, የአገልግሎት ክፍያ ብር 100.00, የቅጽ ዋጋ ብር 2.00 |
7 | መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርአት አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
7.1 | መደበኛ ባልሆነ ንግድ የተሰማሩ ዜጎችን መለየትና መመዝገብ | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል | በስድስት ወር ግዜ ውስጥ የተነሳው 2/ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ/, በአስተዳደሩ ውስጥ ከሚኖርበት ወረዳ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ, ከግብር መስሪያ ቤት የተሰጠ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር, በአሁኑ ወቅት በመደበኛ የንግድ ስራ ወይም ላሊ ማንኛውም ስራ ላይ ያልተሰማራ ስራ አጥ መሆኑን በአስተዳደሩ ውስጥ ከሚኖርበት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የጽሁፍ ማስረጃ, የወጣውን ደንብ እና ደንቡን ተከትሎ የሚወጣውን መመሪያ አክብሮ መስራት ፈቃደኛ መሆኑን የሚያረጋጥ ማመልከቻ፡፡, አዲስ የሽግግር ግዜ ንግድ ፈቃድ አገልግሎት ብር 70/ሰባ |
8 | የገበያ መረጃ አገልግሎት | N/A | N/A | N/A | N/A |
8.1 | የገበያ ዋጋ መረጃ መስጠት | በወረዳ | ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል/በስልክ/በጽሁፍ/ኦን ላይን | መረጃው ሲያስፈልጋቸው ህጋዊ ጥያቄ ማቅረብ |
9 | ሸማች ህበረሰብ የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች ና ቅሬታዎችን መቀበል ና መፍታት | በማእከል/በክ/ከተማ/በወረዳ | ጊዜ: 3 ቀን, ጥራት: 100% | በአካል /በስልክ/በማህበራዊ ምዲያ | አቤቱታው /ቅሬታ አቅራቢው/ስለሚያቀርበው ጉዳይ በቂ መረጃ መስጠት, በቅጽ ሞልቶ ማቅረብ |