1 | የእደ ጥበብ ማህበራት እንዲደራጁ የተለያዩ ሙያዊ ድጋፍችን መስጠት | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 8 ሠዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | Ø በአካል ቀርቦ ማመልከት የሚችል
Ø የተሰማራበትን የእደ ጥበብ ዘርፍ የሚሠራውን የሥራ ለማሳየት/ለማስጐብኘት ፈቃደኛ የሆነ
Ø በማህበር ለመደራጀት ሙያዊ ድጋፍ ፍላጐት ያለው |
2 | አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 2 ሠዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | Ø የተቋሙ ባለቤት የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ወይም መንጃ ፈቃድ ከዋናው ጋር የተገናዘበ ፎቶ ኮፒ
Ø ሁለት /3X3/ መጠን ያላቸው በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው የባለቤቱ ጉርድ ፎቶግራፍ
Ø በዘርፉ የተቀመጠውን የአገልግሎት ክፍያ የሚፈጽም
Ø ተቋሙ ቋሚ አድራሻ ያለው
Ø በባህል ዘርፍ ሙያዊ ድጋፍ ለሚፈልጉ እና ለተቋማቸው የሱፐርቪዠን አገልግሎት ለሚፈልጉ |
3 | እድሳት የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 1ሠዓት 20 ደ, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | Ø ነባር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
Ø በፋይሉ ከነበሩት መረጃ የጎደሉትን ማሟላት |
4 | በጠቃሚ የባህል እሴቶችን በማኅበረሰቡ ዘንድ የማስረፅና የብዛ ባህል አካታች ስራዎች አገልግልሎት | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 40ደ, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | Ø አገልግሎት ፈላጊው ህጋዊ የአገልግሎት ፍላጐት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
Ø የሥልጠና ዳሰሣ/የባህል አካታች ስራዎች ቅድመ ጥናት ላይ ፍላጐትን ማስፈር
Ø የሥልጠና ቦታ፣ የሥልጠና ጊዜ እና ሠልጣኞችን የሚያመቻች
Ø ሥልጠናው መውሰድ
Ø በወሰዱት ስልጠና ላይ የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች ላይ በቃል ወይም በአስተያየት መስጫ ቅፆች ላይ ለማስፈር ፈቃደኛ የሆነ |
5 | የአሉታዊ መጤ ባህሎች እና መከላከከል ስልጠናና የግንዛቤ ማስጨበጫ አገልግልሎት | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥﺒብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 40ደ, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | Ø አገልግሎት ፈላጊው ህጋዊ የአገልግሎት ፍላጐት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
Ø የሥልጠና ዳሰሣ ቅድመ ጥናት ላይ ፍላጐትን ማስፈር
Ø የሥልጠና ቦታ፣ የሥልጠና ጊዜ እና ሠልጣኞችን የሚያመቻች
Ø ሥልጠናው መውሰድ
Ø በወሰዱት ስልጠና ላይ የታዩትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች ላይ በቃል ወይም በአስተያየት መስጫ ቅፆች ላይ ለማስፈር ፈቃደኛ የሆነ |
6 | ህዝባዊና መንግስታዊ ከተማ አቀፍ የባህል ቀናትና ሁነቶች ከበራ | የባህል እሴቶች፣ የዕደ ጥበብ ሀብቶችና ቋንቋዎች ልማት ቡድን | ጊዜ: 56 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | Ø ፕሮፖዛል ማዘጋጀት ስልጣንና ተግባራቸው የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ
Ø ለኩነት ወይም ለመድረክ ዝግጅት የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ/ሰነድ ከቢሮ ጋር የተፈራረሙት የስምምነት ሰነድ |
7 | የንባብ/የሪፈረንስ አገልግሎት | የመረጃ ሀብቶች ማሰባሰብ፣ማደራጀትና አገልግሎት ቡድን | ጊዜ: 5 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | · የንባብ አግልግሎት ለማግኘት መታወቂያ ብቻ ማሳየት
· ህፃናት ምንም አይጠየቁም |
8 | የውሰት፤አገልግሎት | የመረጃ ሀብቶች ማሰባሰብ፣ማደራጀትና አገልግሎት ቡድን | ጊዜ: 7ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | · የአገልግሎት ጥያቄ በደብዳቤ ማቅረብ
· የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ ከቢሮ ድጋፍ ደብዳቤ
· የተዋስቱን መጻህፍትና ፖኬት በጥንቃቄ መያዝና በወቅቱ መመለስ |
9 | የስነጹሁፍ ምሽት አገልግሎት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 4 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | ከሚመለከተው አካል የሙያ ማህበራት የድጋፍ ደብደቤ ማቅረብ የሚችል፣ ጥያቄ ማቅረብ |
10 | የኪነጥበብ ውድድር ማዛጋጀት አገልግሎት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 64 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | በመስፈርቱ መሰረት በአካል በመቅረብ |
11 | የኪነ-ጥበብ አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: በ20 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | · ማንነትን የሚገልፁ መረጃች መታወቂያ/ፓስፖርት
· የቤት ካርታ /ህጋዊ የቤት ኪራይ ውል እንዲሁም በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ መሆን አለበት
· የተቋሙ ስራ አስኪሃጅና የየክፍሉ ሰራተኛ የት/ት ማስረጃ ማቅረብ አለበት
· የቲን ነምበርና ቫት ሰርተፊኬትፎቶ ኮፒ ማቅረብ
· የንግድ ምዝገባ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ያስፈልጋል |
12 | በኪነ-ጥበብ ዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ሙያዊ ሥልጠና መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 312 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | የስልጠና ፍላጎት አይነትና የሰልጣኞች ስም ዝርዝር |
13 | የኪነ-ጥበብ የሙያ ብቃት እድሳት አገልግሎት መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: በ10 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | · ነባር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት
· በፋይሉ ከነበሩት መረጃ የጎደሉትን ማሟላት |
14 | የቱሪዝም መረጃ አገልግሎት መስጠት | የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ ቡድን | ጊዜ: 2 ስዓት, ጥራት: 100% | በቱሪዝም ስታስቲካዊ መረጃ ድህረ ገጾችና መጽሄቶች | በቱሪዝም ስታስቲካዊ መረጃ ድህረ ገጾችና መጽሄቶች መየትና በአካል መቅረብ |
15 | የሃገርን እወቅ ክበባትን ማቋቋምና መደገፍ | የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ ቡድን | ጊዜ: 36 ስዓት, ጥራት: 100% (approx.) | በአካል በመቅረብ | ፍቃደኛ መሆን፣ ህጋዊ እውቅና ያለው መ/ቤት ሠራተኛ መሆን/የህዝብ አደረጃጀት አባል መሆን |
16 | የሆቴልና ቱሪዝም ብቃት ማረጋገጫ መስጠት | የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ ቡድን | ጊዜ: 1፡55 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | ንግድ ፍቃድ ፣ 3 ተኛ ወገን/ኢንሹራንስ 500 ለሆቴል እና 250 ለታክሲ |