1 | የንባብ/የሪፈረንስ አገልግሎት | የመረጃ ሀብቶች ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና አገልግሎት ቡድን | ጊዜ: 5 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | የንባብ አግልግሎት ለማግኘት መታወቂያ ብቻ ማሳየት፣ ህፃናት ምንም አይጠየቁም |
2 | የውሰት አገልግሎት | የመረጃ ሀብቶች ማሰባሰብ፣ ማደራጀትና አገልግሎት ቡድን | ጊዜ: 7 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | የአገልግሎት ጥያቄ በደብዳቤ ማቅረብ፣ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ ከቢሮ ድጋፍ ደብዳቤ፣ የተዋስቱን መጻህፍትና ፖኬት በጥንቃቄ መያዝና በወቅቱ መመለስ |
3 | የስነጹሁፍ ምሽት አገልግሎት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 4 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | ከሚመለከተው አካል የሙያ ማህበራት የድጋፍ ደብደቤ ማቅረብ የሚችል፣ ጥያቄ ማቅረብ |
4 | የኪነጥበብ ውድድር ማዛጋጀት አገልግሎት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 64 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል መቅረብ | በመስፈርቱ መሰረት በአካል በመቅረብ |
5 | የኪነ-ጥበብ አዲስ የብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 20 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | ማንነትን የሚገልፁ መረጃች መታወቂያ/ፓስፖርት፣ የቤት ካርታ/ህጋዊ የቤት ኪራይ ውል እንዲሁም በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ መሆን አለበት፣ የተቋሙ ስራ አስኪሃጅና የየክፍሉ ሰራተኛ የት/ት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፣ የቲን ነምበርና ቫት ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ፣ የንግድ ምዝገባ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ያስፈልጋል |
6 | በኪነ-ጥበብ ዘርፉ ለተሰማሩ አካላት ሙያዊ ሥልጠና መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 312 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | የስልጠና ፍላጎት አይነትና የሰልጣኞች ስም ዝርዝር |
7 | የኪነ-ጥበብ የሙያ ብቃት እድሳት አገልግሎት መስጠት | የኪነጥበብ ሃብቶች ማበልፅግና ማስፋፋትና የመድረክ ዝግጅት ቡድን | ጊዜ: 10 ደቂቃ, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | ነባር ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፣ በፋይሉ ከነበሩት መረጃ የጎደሉትን ማሟላት |
8 | የቱሪዝም መረጃ አገልግሎት መስጠት | የቱሪዝም መስህብና ምርት ልማት ቡድን | ጊዜ: 2 ስዓት, ጥራት: 100% | በቱሪዝም ስታስቲካዊ መረጃ ድህረ ገጾችና መጽሄቶች | በቱሪዝም ስታስቲካዊ መረጃ ድህረ ገጾችና መጽሄቶች መየትና በአካል መቅረብ |
9 | የሃገርን እወቅ ክበባትን ማቋቋምና መደገፍ | የቱሪዝም አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ ቡድን | ጊዜ: 36 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | ፍቃደኛ መሆን፣ ህጋዊ እውቅና ያለው መ/ቤት ሠራተኛ መሆን/የህዝብ አደረጃጀት አባል መሆን |
10 | የሆቴልና ቱሪዝም ብቃት ማረጋገጫ መስጠት | የቱሪዝም አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥ ቡድን | ጊዜ: 1፡55 ስዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመቅረብ | ንግድ ፍቃድ፣ 3 ተኛ ወገን/ኢንሹራንስ 500 ለሆቴል እና 250 ለታክሲ |