አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ጽ/ቤት - አገልግሎት 5

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 ድጋፍ እና የምክር አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
1.1 የስልጠና አገልግሎት ፤ በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ እና ከተማ ግብርና ቡድን) ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የፍላጎት ጥያቄ ማቅረብ
1.2 የሙያ ምክር አገልግሎት፤ በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ እና ከተማ ግብርና ቡድን) ጊዜ: 4 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ወይም በኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍ የሚፈልጉበትን ለይቶ ማቅረብ
1.3 የቴክኒክ ምክር አገልግሎት፤ በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ እና ከተማ ግብርና ቡድን) ጊዜ: 14.25 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ወይም በኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍ የሚፈልጉበትን ለይቶ ማቅረብ
1.4 የገበያ መረጃ እና ትስስር አገልግሎት፤ በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ እና ከተማ ግብርና ቡድን) ጊዜ: 70 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል ወይም በኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ድጋፍ የሚፈልጉበትን ለይቶ ማቅረብ
2 የልማት ተነሺ አርሶ አደሮችን የመደገፍ አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
2.1 የማህበራት ምዝገባ እና ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገልግሎት በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 40 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የመተዳደሪያ ደንብ፣ የመመስረቻ ቃለ ጉባኤ፣ የአባላት ዝርዝር፣ መታወቂያ፣ የልማት ተነሺነት ማረጋገጫ
2.2 የቦታ ካሳ ክፍያ አገልግሎት በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ፣ የባንክ ደብተር፣ የልማት ተነሺነት ማረጋገጫ፣ የቀበሌ መታወቂያ፣ የውክልና ማሰረጃ
2.3 የመኖሪያ ቤት አገልግሎት በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 176 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የልማት ተነሺ አርሶ አደር ስለመሆን፣መታወቂያ፤የውክልና ማሰረጃ
2.4 ለአርሶ አደርሮች የሥራ ዕድል ማመቻቸትና በማህበር የማደራጀት አገልግሎት በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 40 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የንግድ ሥራ ዕቅድ፣ ስልጠና ወስደው በሥራ ዕድል መደራጀት፣ ልማት ተነሺ አርሶ አደር ስለመሆን፣ መታወቂያ
2.5 የፋይናንስ፣ የማሽነሪ እና ቁሳቁስ ግብዓቶች ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ወደ ስራ ማስገባት በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 192 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የንግድ ሥራ ዕቅድ፣ ስልጠና ወስደው በሥራ ዕድል መደራጀት፣ ልማት ተነሺ አርሶ አደር ስለመሆን፣ መታወቂያ
2.6 የመስሪያ ቦታዎችን የማስተላለፍ እና የማስተዳደር አገልግሎት፤ በወረዳ (አርሶ አደር ል/መ/ማ ቡድን) ጊዜ: 120 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በመገኘት የመስሪያ ቦታ የተሰጣቸው ስለመሆኑ፣ በድርጅት የተደራጁ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ