1 | የመንግስት ቤቶችን የኪራይ ውል ማዋዋል | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • ቤት እንዲሰጣቸው የተወሰነበት ደብዳቤ
• ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው እና የታደሰ መታወቂያ ያለው
• በስማቸው ወይም በትዳር አጋራቸው ስም በከተማው አስተዳደር ስር የመንግስት ወይንም የግል ቤት መስሪያ ቦታ መሆኑን ከ6ወር ወር በኃላየተሰጠ ህጋዊ ማስረጃ |
2 | የመንግስት ቤቶች ኪራይ ውል ማደስ | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • ቀደም ሲል የነበረ ውል
• ወቅታዊ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ
• የታደሰ ህጋዊ የነዋሪነት መታወቂያ |
3 | የኪራይ ዋጋ መተመን | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • ቤቱ የኪራይ ተመን ያልወጣለት መሆኑን ማረጋገጥ
• ቤቱ የሚገኝበት የአጎራባች የግራና ቀኝ የኪራይ ተመን |
4 | የተለየ ጥገና ፈቃድ መስጠት | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 1 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • የጥገና አይነት የተገለጸበት ማመልከቻ
• ቀደም ሲል የነበረ ውል
• ወቅታዊ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ
• የቅርጽ እና የይዘት ለውጥ ለውጥ የገባበት ፎርም
• የጥገና ስራዎ በራሱ ወጪ የሚገነባ እና ወጭውን የማይጠይቅ መሆኑ |
5 | ህገወጦች ራሳቸው ቤቱን እንዲለቁ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠት | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • በህገወጦች የተያዙ ቤቶች ዝርዝር መረጃ |
6 | በህገወጥ የተያዙ የመንግስት ቤቶችን ማስለቀቅ | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • በህገወጥ የተያዙ ቤቶች ዝርዝር መረጃ ማደራጀት
• ቤቱን እንዲለቅ የተሰጠ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ
• ቤቱ ውስጥያለውን ንብረት በራሱ እንዲያወጣ በፅሁፍ የተገለጸበት አስፈላጊ መረጃ
• የሚመለከታቸው የህግ አካላት ያሉበት ቡድን ማደራጀት |
7 | የመንግስት መኖሪያ እና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ መረጃ ለሚጠይቁ አካላት መረጃ መስጠት | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 0.33 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • የቅሬታቸው ጭብጥ በፅሁፍ ቅሬታቸውን ሊያስረዳ የሚችል ተጨማሪ ሰነዶች |
8 | ለመንግስት ቤት ካርታ ስራ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማደራጀት ለክፍለ ከተማ መላክ | በወረዳ | መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% | N/A | • የቤቱ ሙሉ መረጃ |