የቤቶች ልማት አስተዳደር ጽ/ቤት - አገልግሎት 7

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የመንግስት ቤቶችን የኪራይ ውል ማዋዋል በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቤት እንዲሰጣቸው የተወሰነበት ደብዳቤ፣ ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው እና የታደሰ መታወቂያ ያለው፣ በስማቸው ወይም በትዳር አጋራቸው ስም በከተማው አስተዳደር ስር የመንግስት ወይንም የግል ቤት መስሪያ ቦታ መሆኑን ከ6ወር ወር በኃላየተሰጠ ህጋዊ ማስረጃ
2 የመንግስት ቤቶች ኪራይ ውል ማደስ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቀደም ሲል የነበረ ውል፣ ወቅታዊ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ፣ የታደሰ ህጋዊ የነዋሪነት መታወቂያ
3 የኪራይ ዋጋ መተመን በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቤቱ የኪራይ ተመን ያልወጣለት መሆኑን ማረጋገጥ፣ ቤቱ የሚገኝበት የአጎራባች የግራና ቀኝ የኪራይ ተመን
4 የቤት እድሳት ጥገና ጥያቄ ተቀብሎ ማስተናገድ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A የታደሰ የመንግስት ቤት ውል፣ ወቅታዊ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ፣ የቅርጽ እና የይዘት ለውጥ ለውጥ የገባበት ፎርም፣ የጥገና ስራዎ በራሱ ወጪ የሚገነባ እና ወጭውን የማይጠይቅ መሆኑ
5 ህገወጦች ራሳቸው ቤቱን እንዲለቁ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠት በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A በህገወጦች የተያዙ ቤቶች ዝርዝር መረጃ
6 በህገወጥ የተያዙ የመንግስት ቤቶችን ማስለቀቅ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A በህገወጥ የተያዙ ቤቶች ዝርዝር መረጃ ማደራጀት፣ ቤቱን እንዲለቅ የተሰጠ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ ቤቱ ውስጥያለውን ንብረት በራሱ እንዲያወጣ በፅሁፍ የተገለጸበት አስፈላጊ መረጃ፣ የሚመለከታቸው የህግ አካላት ያሉበት ቡድን ማደራጀት
7 የመንግስት መኖሪያ እና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ መረጃ ለሚጠይቁ አካላት መረጃ መስጠት በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.33 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A የቅሬታቸው ጭብጥ በፅሁፍ ቅሬታቸውን ሊያስረዳ የሚችል ተጨማሪ ሰነዶች
8 ለመንግስት ቤት ካርታ ስራ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማደራጀት ለክፍለ ከተማ መላክ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A የታደሰ የኪራይ ውል፣ ወቅታዊ ኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ
9 ታትሞ የተመዘገበ የመንግስት ቤቶች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ አናቦ መረከብ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.33 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A አስፈላጊ መረጃዎች የሰፈሩበት ካርታ
10 በመንግስት ይዞታዎች ላይ ለሚቀርቡ ክሶች፤ክርክር ያለባቸው ይዞታዎች እና በግለሰቦች የተቀላቀሉ የመንግስት ይዞታዎች ወደ መንግስት እንዲመለሱ መረጃ በማደራጀት ለሚመለከተዉ አካል ማቅረብ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A የክስ ደብዳቤዎች፣ የክሱን ጭብጥ የሚያሳዩ ማስረጃዎች፣ የመንግስት ይዞታ ስለመሆናቸው አስፈላጊ መረጃዎች
11 በልማት ምክንያት የሚነሱ የመንግስት ቤቶችን እና ተነሺዎችን ከሚመለከተዉ አካል ጋር በመሆን መለየት በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቦታዉ ለልማት ስለመፈለጉ ከሚመለከተዉ ህጋዊ ተቋም የተወሰነ ዉሳኔ፣ የታደሰ የኪራይ ዉል፣ ወቅታዊ የኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ
12 በተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ የመንግስት ቤቶችን እና ተነሺዎችን መለየት መረጃዎችን ለሚመለከታቸዉ ማስተላለፍ በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 2 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቦታዉ ለልማት ስለመፈለጉ ከሚመለከተዉ ህጋዊ ተቋም የተወሰነ ዉሳኔ፣ የታደሰ የኪራይ ዉል፣ ወቅታዊ የኪራይ የተከፈለበት ደረሰኝ
13 የባለጉዳዮችን አቤቱታ በመቀበል የጥያቄዉን አግባብነት ከመመሪያ አንጻር በማጣራት ምላሽ መስጠት በወረዳ መጠን: 1, ጊዜ: 0.5 ሰዓት, ጥራት: 100% N/A ቅሬታቸዉን በየደረጃዉ አቅርበዉ የጠሰጣቸዉን የጽሁፍ ምላሽ፣ የቅሬታቸዉን ጭብጥ በጽሁፍ ቅሬታቸዉን የሚችል ተጨማሪ ሰነዶች