ፐብሊክ_ሰርቪስና_የሰው_ኃብት_ልማት_ጽ_ቤት - አገልግሎት 8

ተ.ቁየሚሰጡ አገልግሎቶች ዓይነትአገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታየአገልግሎት ስታንዳርድ /ደረጃየሚሰጥበት ሁኔታከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
1 የምክር እና ድጋፍ አገልግሎት N/A N/A N/A N/A
1.1 የስራ አመራር ድጋፍ አገልግሎት ከማዕከል እስከ ወረዳ ጽ/ቤት ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በየተቋማቱ በመሄድ የድጋፍ ፍላጎት
1.2 የሰው ኃብት አስተዳደር ድጋፍ ከማዕከል እስከ ወረዳ ጽ/ቤት ጊዜ: 8 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በየተቋማቱ በመሄድ የቴክኒክ ድጋፍ የሚፈልጉበትን ለይቶ ማቅረብ
1.3 ተሞክሮ የመለየት፣ የመቀመርና የማስፋት ድጋፍ ከማዕከል እስከ ወረዳ ጽ/ቤት ጊዜ: 92 ሰዓት, ጥራት: 100% በአካል በጽ/ቤቱ/ በየተቋማቱ በመሄድ የተሞክሮ ድጋፍ ጥያቄ