1 | ፕሮጀክቶችን የማዘጋጀትና የማበልፀግ አገልግሎት መስጠት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣትና ያሉበት ድረስ በመሄድ | ፕሮጀክታቸውን ማቅረብ
ወቅታዊና ተአማኒ መረጃ መስጠት
ሪፖርት መላክና በጋራ መገምገም
በግብረ-መልስ መሠረት ማስተካከያ ማድረግ |
1.1 | ፕሮጀክት መቅረፅና ስራ ፈጣሪና ልዩ ፍላጎት ያለቸው ወጣቶችን መደገፍ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 150 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣትና ያሉበት ድረስ በመሄድ | ፕሮጀክታቸውን ማቅረብ
ወቅታዊና ተአማኒ መረጃ መስጠት |
1.2 | ፕሮጀክት ማበልጸግና ትግበራውን መከታተል | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 69 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣትና ያሉበት ድረስ በመሄድ | ሪፖርት መላክና በጋራ መገምገም
በግብረ-መልስ መሠረት ማስተካከያ ማድረግ |
2 | የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና አገልግሎት መስጠት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን እና የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት) | N/A | ለስልጠና የሚጠሩበት ቦታ በአካል በመምጣት እና ኦንላይን | ፍላጎት/ፍቃደኝነት፤
የስልጠና ዓይነትና የሚጠበቅ ውጤት መለየት፤
በስልጠና ፕሮግራም መሠረት መገኘት፤
የማሰልጠኛ ቦታ፣ ቁሳቁስና ግብዓት ማቅረብ/ማመቻቸት፤
ወቅታዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ማቅረብ |
2.1 | የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ፍላጎት መለየት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 38 ሰዓት, ጥራት: 100% | ለስልጠና የሚጠሩበት ቦታ በአካል በመምጣት እና ኦንላይን | ፍላጎት/ፍቃደኝነት፤
የስልጠና ዓይነትና የሚጠበቅ ውጤት መለየት |
2.2 | የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% | ለስልጠና የሚጠሩበት ቦታ በአካል በመምጣት እና ኦንላይን | በስልጠና ፕሮግራም መሠረት መገኘት፤
የማሰልጠኛ ቦታ፣ ቁሳቁስና ግብዓት ማቅረብ/ማመቻቸት |
3 | የወጣቶች ማዕከላትን ማደራጀትና ማጠናከር | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ህጋዊ ሰውነት ያለው ማህበር/ተቋም መሆን
በየደረጃው ካለ አመራር የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ
ጥያቄ ማቅረብ
የተሟላ መረጃ ማቅረብ
የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም |
3.1 | የወጣት ማዕከላትን ማደራጀትና ማቋቋም | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 120 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ህጋዊ ሰውነት ያለው ማህበር/ተቋም መሆን
በየደረጃው ካለ አመራር የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ |
3.2 | የወጣት ማዕከላትን ማጠናከርና መደገፍ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ጥያቄ ማቅረብ
የተሟላ መረጃ ማቅረብ |
4 | የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | የተሳትፎና ተጠቃሚነት ፍላጎት ማሳየት |
4.1 | ወጣቶችን በበጎ ፈቃድና የዜግነት ግዴታ ማሳተፍ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 200 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | የተሳትፎና ተጠቃሚነት ፍላጎት ማሳየት |
5 | የክትትል፣ ድጋፍና ግብረ-መልስ አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የወጣቶች ጉዳይ ቡድን) | ጊዜ: 120 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ | የክትትልና ድጋፍ ጥያቄ ማቅረብ
ለግብረ-መልስ ዝግጁ መሆን |
6 | የስፖርት ትምህርትና ስልጠና አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለስልጠና መመዝገብና መስፈርት ማሟላት
የሚፈለገውን የአገልግሎት ክፍያ መፈጸም
በፕሮግራም መሠረት መገኘት
ቁሳቁስ በአግባቡ መያዝ |
6.1 | የስፖርት ትምህርትና ስልጠና መስጠት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ቡድን) | ጊዜ: 248 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለስልጠና መመዝገብና መስፈርት ማሟላት |
7 | የስፖርት ውድድርና ዝግጅት አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ውድድርና ዝግጅት ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለመሳተፍ መመዝገብና መስፈርት ማሟላት
በፕሮግራም መሠረት መገኘት
ቁሳቁስ በአግባቡ መያዝ |
7.1 | የስፖርት ውድድሮችንና ዝግጅቶችን ማካሄድ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ውድድርና ዝግጅት ቡድን) | ጊዜ: 160 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለመሳተፍ መመዝገብና መስፈርት ማሟላት |
8 | የስፖርት ህክምና፣ ሳይንስና ምርምር አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ህክምና፣ ሳይንስና ምርምር ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት | የህክምና አገልግሎት መጠየቅ
ወቅታዊና እውነተኛ መረጃ መስጠት |
8.1 | የስፖርት ህክምና አገልግሎት መስጠት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ህክምና፣ ሳይንስና ምርምር ቡድን) | ጊዜ: 80 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት | የህክምና አገልግሎት መጠየቅ |
9 | የስፖርት መረጃና ግንኙነት አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት መረጃና ግንኙነት ቡድን) | ጊዜ: 40 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | የመረጃ ጥያቄ ማቅረብ
ወቅታዊ መረጃ መስጠት |
10 | የስፖርት ፋሲሊቲ፣ ቁሳቁስና መሳሪያዎች አገልግሎት | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ተሳትፎ፣ አካል ብቃትና ፋሲሊቲ ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ወቅታዊና እውነተኛ መረጃ መስጠት
የስፖርት ፋሲሊቲ፣ ቁሳቁስና መሳሪ አቅርቦት ጥያቄ ማቅረብ
የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
ንብረትና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም |
10.1 | ማዕከላትና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ተሳትፎ፣ አካል ብቃትና ፋሲሊቲ ቡድን) | ጊዜ: 74 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | የስፖርት ፋሲሊቲ፣ ቁሳቁስና መሳሪ አቅርቦት ጥያቄ ማቅረብ |
10.2 | ማዕከላትንና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ማስተዳደር | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ተሳትፎ፣ አካል ብቃትና ፋሲሊቲ ቡድን) | ጊዜ: 236 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | የአገልግሎት ክፍያ መፈፀም
ንብረትና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም |
11 | ህብረተሰቡን በስፖርት ለሁሉም፣ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በመዝናኛና ትርዒት ማሳተፍ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ተሳትፎ፣ አካል ብቃትና ፋሲሊቲ ቡድን) | N/A | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለአገልግሎቱ ፕሮግራም እንዲዘጋጅላቸው መጠየቅ
የሚጠየቀውን ክፍያ መፈጸም
የስፖርት መዝናኛና ተሳትፎ ፕሮግራም እንዲዘረጋ መጠየቅ
ወቅታዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ማቅረብ |
11.1 | ህብረተሰቡን በአካል ብቃትና በስፖርት ለሁሉም ማሳተፍ | በወረዳ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት (የስፖርት ተሳትፎ፣ አካል ብቃትና ፋሲሊቲ ቡድን) | ጊዜ: 180 ሰዓት, ጥራት: 100% | በአካል በመምጣት እና ያሉበት ድረስ በመሄድ እና ኦንላይን | ለአገልግሎቱ ፕሮግራም እንዲዘጋጅላቸው መጠየቅ |